ግሎባል ፒስ ፌዴሬሽን ፣ የመወዳደሪያ ፎርም

እባክዎ የሚችሉትን ብቻ በጥንቃቄ ይምሉ፣ እናመሰግናለን።

ማሳሰቢያ፡- ስልክ፣ሙሉ ስም፣የሚማሩበት ወይም የሚያስተምሩበት ት/ቤት፣የሚናገሩት ቋንቋ ብዛትና አይነት በግልፅ ካልተፃፈ እንዲሁም የመመዝገቢያ ክፍያ ደረሰኝ አብሮ ካልቀረበ ይህ ፎርም ዋጋ አልባ ነው፡፡ (የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ ኮፒይ አድርገዉ አያይዘዉ ይላኩ፡፡)